EBS Tube
Welcome
Login / Register

Ebs special , Yefker Mirchaye

Featured video

Thanks! Share it with your friends!

URL

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Sorry, only registred users can create playlists.
URL


Published by Admin in EBS Special Programs
11,635 Views

Description

Ebs special , Yefker Mirchaye

Show more

Post your comment

Comments

 • salmon Added Your comment ኢቢኤስ አደጋ ወደሀገራችን ለመርጨት ዳርዳር እያላችሁ ነው ይሄ ፕሮግራም ቀደም ሲል አቶ ታምራት (እያንጓለለ)ቤት በድብቅ የነበረ ሲሆን አሁን ግን ዘመናዊ በማድረግ ነው አመጣጡ የተቀየረው የጨርቁ መጋረጃ ብቻ ነው ስለዚ በጥቆላ ምርጫ ቢሉት ይሻላል ከሚዲያ ወርደው
  ebsebs ኸረ ኡ ኡ ኡ ኡ የመንግስት ያለህ እንላለን!!!!
 • ቴድሮስ Added ድስ ይላል
 • abebe balcha Added Eski tewign zemedoch!!!
 • vvvvvv Added ቀለን ቀለን " የፍቅር ምርጫዬ " ጋ ደረስን ¡
  ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
  እንደ ህብረተሰብ በተለያዩ ምክንያቶች ፣ በእድገት ስም ፣ በስልጣኔ ስም ፣ በብዙ ምክንያቶች ስም ዘቅጠን ዘቅጠን ማረፊያ እያጣን ይመስለኛል ። አሁን ግን ለዝቅጠታችን ማረፊያ የሚሆን " የፍቅር ምርጫዬ " የሚባል ፕሮግራም በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ተጀምሮልናል ። ማንም በግሉ ያሻውን ቢሆን መብቱ እንደሆነ አምናለሁ ። የሰዎችን የግል ምርጫም አከብራለሁ ። ምርጫው ግን ብዙዎችን የሚነካ ፣ ክብርና ማንነትን የሚገፍ ሲሆን ግን " ለምን? እላለሁ ። ለምን ? ይኸው ጉዳይ በለውጥ ስም በመገነኛ ብዙሀን ሰዓት ተመድቦለት ለብዙሀን ያለምርጫ ሲቀርብ ግን የብዙሀኑ አንድ አባል ነኝና ፣ በብዙ ጉዳዮቻችን ባለንበት እየረገጥን ተያይዘን ለመቅለል ስንጣደፍ ፣ ክብራችን ተገፎ አፈር ላይ ሲጣል ግን ቢያንስ " ኧረ ስለ ሀገር ! ስለ ማንነታችን ? " እላለሁ ። ማንም ሰሚ ባይኖር እንኳ እጮሀለሁ ።
  ሌሎች እዚሁ የግንኙነት ሜዳ ላይ ሲጮሁም ሰምቻለሁ ። ይኸው " የቅሌት ምርጫዬ " ፕሮግራም የሚተላለፍበትን ቀንና ሰዓት ባለማወቄ አንዳንዶች " ምነው ዝም አልክ? " ቢሉም ዝም ብያለሁ ። እድሜ ለቴክኖሎጂና የጣቢያው አልበቃ ብሎ በኢንተርኔት ካየሁ በኋላ ግን ምን ማለት ነው ያለብኝ ? ሌሎች ካሉበት የተሻለ ቃል ማግኘት አልቻልኩም የምትሉት ብዙ ኖሯችሁ አንደበታችሁ ቃል አላወጣ ብሏችሁ ያውቃል ? እንደዚያ ነው ያደረገኝ ።
  በመጀመሪያ " የዚህ ውርደት ተጠያቂ ማን ነው ?" የሚል ጥያቄ መጣብኝ ። የፕሮግራሙ ባለቤቶች ገንዘብ ወይም ስም እናገኝበታለን ብለው ይሆናል ያቀዱት ። የተለየ ሀሳብ ማንሳታቸውም ትሆናል ። ሀገር ሸጠው ፣ ባህል ሸቅጠው ፣ ማንነታቸውን ቸርችረው ኪሳቸውን ማሳበጥ የሚያልሙ አሉና ከእነሱ ተርታ እመድባቸዋለሁ ። መራጭ ተመራጮቹም በራሳቸው ብቃት አንሰው ፣ " ያየኝ ላይመርጠኝ ይችላል " ብለው አምነው ይሆናል በጭለማ ያገኙትን ይዘው / ተይዘው ለመሄድ የመጡት ። መቸም እነ ናፖሊዮንን ከዙፋን ያወረደው ፍቅር ተዋርዶ ካልሆነ ፣ የመምረጥም ፣ የመመረጥም እጥረት ካልገጠመ በቀር በጭለም ፣ መጋረጃ ጀርባ ያለችውን / ያለውን ገና ሳይተዋወቁ " የፍቅር ምርጫዬ " ለማለት አይመጡም ። የታለና ፍቅር ? ገና ከርዕሱ ለፈረሰው ለዚህ ቅሌት ቀዳሚው ተጠያቂ ኢቢኤስ እንደሚሆን አያጠያይቅም ። ጠቃሚ ፕሮግራሞች ብር ስላላመጡ ብቻ ተገፍተውና ተባረው በታየበት ጣቢያ ቤተሰብ በጋራ ሊያየው የማይችለውን ይህን ፕሮግራም የተሻለ ሰዓት መስጠት ኧረ በህግ ! ያስብላል ። ፌስቡክ ላይ የሚፃፍ እንኳ ባይጠቅም ሊጎዳ አይገባም ። ኢቢኤሶች ልጆች ካላችሁ በልጆቻችሁ ፤ እህትም ካላችሁ በእህታችሁ ። ምንም ባይኖራችሁ እንኳ ቢያንስ ክብሯ እንዳይዋረድ የምትመኙላት አንዲት ሴት ታውቃላችሁና በዚያች ሴት ይሁንባችሁ የቅሌት ምርጫ አታስመርጡን ።
 • Ermias Added Ene melew ye ewenet nw gin??? ye ewenet kehone gin betam arif nw.Betam yasdesetechign ena tekekelegna yetedar sew wowwww Be beg behari erasiwan yegeletechiw be ewenet ewenet beg!! anchi ejig betam tiru mist tehognalesh be ewenet arif tidar temegnechelachehuwalehu!!!! hulum set endanchi bihonu endet arif neber!! Anegageresh endet eraseshin endemigelets betayi.Merach bal tekekelegnawan set agitehal ena tesetelat erasehinem setat!!!!! Emenattt bekaa Esuwa tiru sw nat.Shelachochun endemayak beg nech nat ena Endasheltst Ebakih??????
 • diresse Nigusse Added Do u see what he choose ? absolutely n2 is write enkuanem kerebat . esuan yemertal biye segiche neber gin fetari adanat . ye ewnwt kehone programu. Le kutir 2 yedreslegn ---(ebakish yehen aynet programme atisebiw u are perfect if u have some sort of what u say inside u..
 • Ermias Added It is't Shameful.If we said shaeful what about our Sisters In Bar? What About our sisters on striat? Theshameful is tah.To find thier couple does't Shame.According to me this program deduct the Who think about Opposit Gender
 • Ermias Added Wow! Every Body According to me It is a great chance for Both Gender why you complain it??
 • Enusha's Added Hi I am a regular attendant of EBS. I have great dissonance on "Yefikir Merchaye" program
  As long as I know the channel most family choice .But this program humiliate Ethiopian women snatching their confidence to and right of choosing their love mate.
  on the show I have seen three young ladies contesting to be love mate of one gentleman. This is ridiculous and provocative in our culture. No one who has daughter or sister could allow your show prevail in ones home. Careful this may put you in legal accountability in harassment of women image. Thank You
 • Melak Habtewold Added This program portrays women in a relatively narrow view of presenting themselves for sale and men as buyers.We have seen so many auctions but this one is an advanced one trading women.This program steals the personal identity of women and the organizers have to be charged guilty of belittling our respected sisters and mothers.
RSS