EBS Tube
Welcome
Login / Register

TechTalk With Solomon


TechTalk With Solomon 

 • 35:01 Popular Tech Talk with Solomon Season 10 EP 3: CES 2017 Show Las Vegas Special - Part 2

  Tech Talk with Solomon Season 10 EP 3: CES 2017 Show Las Vegas Special - Part 2

  by tsigereda Added 1,169 Views / 0 Likes

  በላስ ቬጋስ ከተማ በተካሄደውና በዓለም ላይ 1ኛ ከሆነው የቴክኖሎጂ ፈጠራ የትዕይንት ስፍራ ሆኜ ያዘጋጀሁት የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!! Here is Part 1 of my special show from Las Vegas. I did the show right from the venue of Consumer Electronics Show (CES), the #1 tech innovation show in the world.

  Featured
 • 29:01 Popular Tech Talk with Solomon SE 9 EP 12: The Amazing Progress in Artificial Part 1

  Tech Talk with Solomon SE 9 EP 12: The Amazing Progress in Artificial Part 1

  by tsigereda Added 1,096 Views / 0 Likes

  እስከዛሬ ድረስ በህክምና ዙሪያ የተጻፉ እጅግ በርካታ የጥናት ጽሁፎችን ሁሉ አምብቦ ጨርሶ በርካታ አይነት በሽታዎችን በጥቂት ደቂቃ ውስጥ ዳያግኖስ ማድረግ ወይንም ከታማሚው ላይ ማወቅ የሚችል ዶክተር፣ እንዲሁም በፋሽን ዲዛይን ላይ የተሰማራ፣ የፊልም ፕሮዳክሽን ውስጥ የተሳተፈ፣ የራሱን የምግብ ሬሲፔ ያካተተ መጽሃፍ ያሳተመ ግሩም ሼፍ፣ በአየር ትንበያ ላይም የተሰማራ፣ በወንጀል መከላከል ውስጥ ገብቶ እ

  Featured
 • 29:31 Popular Tech Talk with Solomon Season 10 EP 8 - War & Technology

  Tech Talk with Solomon Season 10 EP 8 - War & Technology

  by tsigereda Added 1,086 Views / 0 Likes

  እስኪ ላንዳፍታ አስቡት፤ ጦርነት የሚባል ነገር ባይኖር በብዙ ሃያላን አገራት ላይ እንዲሁም በበርካታ ግዙፍ የጦር መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች ላይ ሊያስከትል የሚችለውን በትሪሊዮን ዶላር የሚቆጠር ኪሳራ! ታዲያ ከዚህ እውነታ የተነሳ፣ ጦርነትና የጦርነት ስጋት ብዙዎችን ስቃይ ውስጥ ከቶ ጥቂቶችን ከበርቴ ለማድረግ ሆን ተብሎ እንዲኖር የሚፈለግ ነገር ነው ብሎ በድፍረት ለመናገር ያስችል ይሆን? የሚሊቴሪ ዘ

  Featured
 • 27:59 Popular Tech Talk with Solomon Season 10 EP 4: CES 2017 Show Las Vegas Special - Part 3

  Tech Talk with Solomon Season 10 EP 4: CES 2017 Show Las Vegas Special - Part 3

  by tsigereda Added 1,064 Views / 0 Likes

  Tech Talk with Solomon Season 10 EP 4: CES 2017 Show Las Vegas Special - Part 3

  Featured
 • 30:13 Popular Tech Talk With Solomon Ep 13 - 9th ICT Exhibition, Foldable Bike, The Running Robot & More

  Tech Talk With Solomon Ep 13 - 9th ICT Exhibition, Foldable Bike, The Running Robot & More

  by tsigereda Added 1,059 Views / 0 Likes

  Foldable bike! A car garage inside another a car! The running robot! A project on a wrist! About my award. 9th ICT Exhibition in Addis, and a false tech related news that needs to be addressed. ተጣጣፊው ብስክሌት! በመኪና ውስጥ ስላለ የመኪና ጋራዥ! ሯጩ ሮቦት! በእጅ ላይ የሚታሰር ፕሮጀ

  Featured
 • 30:11 Popular Tech Talk with Solomon SE9 EP 13: The Amazing Progress in Artificial Part 2

  Tech Talk with Solomon SE9 EP 13: The Amazing Progress in Artificial Part 2

  by tsigereda Added 1,030 Views / 0 Likes

  Tech Talk with Solomon SE9 EP 13: The Amazing Progress in Artificial Part 2

  Featured
 • 34:12 Popular TechTalk with Solomon Season 10 EP 1 - Amazon Go, Drone Delivery, Driverless Truck & More

  TechTalk with Solomon Season 10 EP 1 - Amazon Go, Drone Delivery, Driverless Truck & More

  by tsigereda Added 1,001 Views / 0 Likes

  ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተመልካቾቼ ሳምንታዊው ቴክ ቶክ ዊዝ ሰለሞን የአዲሱ ሲዝን 10 ከአጭር የእረፍት ቆይታ አድርጌ ተመልሷል። በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ በዕረፍት ላይ እያለሁ ከተከሰቱ በርካታ አዳዲስ ነገሮች መካከል ጥቂቶቹን አስቃኛችኋለሁ። Amazon Go ሂሳብ ተቀባይ ግሮሰሪ፣ የፓስታ መላክ በDrone፣ ነጂ አልባው የከባድ ጭነት መኪና፣ አረንጓዴው ሃይል፣ የጠፈር ምንጠቃ ከአውሮፕላን ላይ፣ ከበ

  Featured
 • Popular Tech Talk with Solomon Season 10 EP 9: The Future War

  Tech Talk with Solomon Season 10 EP 9: The Future War

  by tsigereda Added 980 Views / 0 Likes

  የወደፊቱ ጦርነት እስከዛሬ እንደምናውቀው የየብስ፣ የባህርና የአየር ላይ ውጊያ ብቻ ላይሆን ይችላል። ይልቁን ከኛ እጅግ ርቆና የመሬት ስበት እንኳ በሌለበት ኅዋ ላይ የሚካሄድ፣ ድምጹን በጆሯችን መስማትና ገጽታውን በዓይናችን ማየት የማንችለው ዒላማውን በቀጥታ በሳተላይቶች ላይ የሚያነጣጥረው የኅዋ ጦርነት “Space Warfare” ይሆናል። እነሆ!! The future war might n

  Featured
 • 29:36 Popular Tech Talk with Solomon SE 9 EP 1: Robot Police, Sweden Electric Road, NASA Jupiter Mission & More

  Tech Talk with Solomon SE 9 EP 1: Robot Police, Sweden Electric Road, NASA Jupiter Mission & More

  by tsigereda Added 914 Views / 0 Likes

  የሮቦቶች በፖሊስና በጥበቃ ስራ መሰማራት፣ የናሳ ኣስገራሚ የጁፒተር ጉዞ፣ የመጀመሪያው በስዊድን ሃገር የተሰራ የኤክትሪክ መንገድ፣ እና ስለ እግር ኳስ ተንታኝ ቴክኖሎጂ።

  Featured
 • 30:59 Popular Teach Talk with Solomon: S 9 EP10 - Special Vehicle That Can Float on Water & Recycling Technology

  Teach Talk with Solomon: S 9 EP10 - Special Vehicle That Can Float on Water & Recycling Technology

  by tsigereda Added 880 Views / 0 Likes

  በአሜሪካን ሃገር ብቻ በየሰላሳ ደቂቃው ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ፕላስቲክ ጠርሙሶች በጥቅም ላይ ውለው አካባቢን በሚበክል መልኩ ወደ ውጭ እንደሚጣሉ ያውቃሉ? ፕላስቲክ ጠርሙሶች ለመበስበስ ከ500 ዓመት በላይ ይወስድባቸዋል። ከዚህ ቀደም በመሬት ላይ የሚሽከረከሩ በውሃ ላይ ደግሞ የሚንሳፈፉ ወይንም ውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ልዩ ተሽከርካሪዎችን አይተው ያውቃሉ? በዚህ ዝግጅት ላይ ስለ ሪሳይክሊንግ እና 7 ል

  Featured
 • 29:45 Popular Tech Talk with Solomon Season 9 EP 7 - iPhone 7 Review and comparison with Galaxy S7

  Tech Talk with Solomon Season 9 EP 7 - iPhone 7 Review and comparison with Galaxy S7

  by tsigereda Added 863 Views / 0 Likes

  Tech Talk with Solomon Season 9 EP 7 - iPhone 7 Review and comparison with Galaxy S7

  Featured
 • 59:20 Popular TechTalk with Solomon Season 10 EP 6&7 - Interview Wih Ethiopian Commodity Exchange (ECX) CEO Ermia

  TechTalk with Solomon Season 10 EP 6&7 - Interview Wih Ethiopian Commodity Exchange (ECX) CEO Ermia

  by tsigereda Added 825 Views / 0 Likes

  የዛሬ እንግዳዬ ኤርሚያስ እሸቱ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ዋና ስራ አስፈጻሚ ነው። በከፍተኛ የማስተዳደርና እንዲሁም የቴክኖሎጂ መስክ ከ20 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው ሲሆን እንደ IBM እና Micro Strategy ያሉትን አለም አቀፍ ኩባንያዎች ጨምሮ በኢትዮጵያ ውስጥም በዘመን ባንክ በተለያዩ የስራ ሃላፊነት ላይ አገልግሏል። ኤርሚያስ፣ ቴክኖሎጂ ባንድ አገር ላይ ሊያመጣ የሚችለውን የኢኮኖ

  Featured
RSS